Welcome to the Amhara Association of Oregon (AAO) website page!
The Amhara Association of Oregon (AAO) was established in 2018 to support and mobilize the Amhara community in the sate of Oregon, USA. The Amhara People are indigenous to Ethiopia, and they speak the Amharic language – the official language of Ethiopia. Amhara Region is rich with traditions, natural resources, and tourist attraction sites.
U.S. House Resolution H.Res. 937
H.Res. 937 is a U.S. House resolution addressing ongoing concerns related to Ethiopia, with a focus on accountability, human rights, and democratic principles. The resolution urges continued engagement and oversight to support peace, stability, and justice.
🔗 Read the full text of H.Res. 937
Contact Your Representative Now!
How to Guide to contact your District U.S. House of Representative
-
War updates from Amhara Region, Ethiopia – February 16th to 22nd, 2026
Overview For the week of February 16th to 22nd, 2026, fighting between the Amhara Fano self-defense force (Fano) and Oromo Prosperity Party regime joint forces (regime forces)…
-
የአድዋ ድል ታሪክ
የአድዋ ጦርነት በየካቲት ፳፫ ቀን ፲፰፻፹፰ ዓ.ም. በኢትዮጵያና ኢጣሊያ መካከል የተካሄደ ውጊያ ሲሆን የአንደኛው የኢትዮጵያና ጣሊያን ጦርነት ክፍል ነው። በኢትዮጵያ አሸናፊነት የጣልያን የቀኝ ግዛት ማስፋፋት ተኮላሸ። ምኒሊክ ተወልዶ ባያነሣ ጋሻ ‘ ግብሩ እንቁላል ነበር ይሄን…
-
እንኳን ለ130ኛው የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
የአድዋ ጦርነት የካቲት 23 ቀን 1888 ዓ.ም ኢትዮጵያውያን በዐፄ ምኒልክ እና እቴጌ ጣይቱ ብሩር መሪነት ጣሊያንን በአድዋ ያሸነፉበት ታሪካዊ ድል ነው። ጦርነቱ የመጣው ጣሊያን በውል ንግግር (ውጫሌ…
-
ዳግማዊ ዐፄ ቴዎድሮስ (አባ ታጠቅ) ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ
ጀግናዉ ዳግማዊ ዐፄ ቴዎድሮስ (ጥር ፮ ቀን ፲፰፻፲፩ ዓ.ም. እስከ ሚያዝያ ፮ ቀን፲፰፻፷ ዓ.ም.) ከ፲፰፻፵፯ ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ዕለተ ሞታችው ድረስ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ነበሩ። በትውልድ ስማቸው ካሳ ኀይሉ ሲባሉ፣ በፈረስ ስማቸው አባ ታጠቅ፣ በወታደራዊ ስማቸው መይሳው ካሳና እንዲሁም አንድ ለናቱ ተብለው…
-
በአማራ ክልል ከየካቲት 9 እስከ 15፣ 2026 ዓ.ም ጊዜ ውስጥ የተፈጸሙ ሰብአዊ ጥቃቶች
እ.ኤ.አ. ከየካቲት 9 እስከ 15 ቀን 2026 ዓ.ም ባለው የአንድ ሳምንት ጊዜ በአማራ ፋኖ ራስን መከላከል ሃይል (ፋኖ) እና በኦሮሞ ብልጽግና ፓርቲ አገዛዝ የጋራ ሃይሎች መካከል በኢትዮጵያ የተለያዩ…
-
የአማራን አንድነት ማጠናከር አንገብጋቢ ጉዳይ ነው
አንድነታችን ማጠናከር ወቅቱ የሚጠይቀው አንገብጋቢ ጉዳይ ነው ሲሉ በኦሪገን የአማራ ተወላጆች ገለጹ። በኦሪገን የአማራ ማህበር አጠቃላይ ስብሰባ ላይ አባላቱ እንደገለጹት በአማራ ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን የሰብአዊ ቀውስ በሚቻለው…




