Welcome to the Amhara Association of Oregon (AAO) website page!
The Amhara Association of Oregon (AAO) was established in 2018 to support and mobilize the Amhara community in the sate of Oregon, USA. The Amhara People are indigenous to Ethiopia, and they speak the Amharic language – the official language of Ethiopia. Amhara Region is rich with traditions, natural resources, and tourist attraction sites.
U.S. House Resolution H.Res. 937
H.Res. 937 is a U.S. House resolution addressing ongoing concerns related to Ethiopia, with a focus on accountability, human rights, and democratic principles. The resolution urges continued engagement and oversight to support peace, stability, and justice.
🔗 Read the full text of H.Res. 937
Contact Your Representative Now!
How to Guide to contact your District U.S. House of Representative
-
A reminder, Saturday 14th of February 2026
Amhara Association Of Oregon is inviting you to a scheduled Zoom meeting. Topic: General conference Time: Feb 14, 2026 08:00 PM Pacific Time (US and Canada) Join Zoom…
-
እንኳን ለዐቢይ ጾምና ለሮመዳን ጾም አደረሳችሁ
በዚህ ሳምንት የሁለት አበይት አብያተ ዕምነቶች ሁለት ታላላቅ ጾሞች ተከታትለው ይጀመራሉ። ሰኞ የካቲት 9 ቀን 2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማንያን የሚጀምሩት ሊቀ ካህን ኢየሱስ ክርስቶስ ጾሞ አማንያን…
-
ሰምተዋል?
ሰምተዋል? በኦሪገን የአማራ ማህበር አጠቃላይ ስብሰባ በመጪው ቅዳሜ በኦን ላይን መጥራቱን? ከቤትዎ ሁነው በእጅ ሞባይልዎ ወይም በሚመችዎ የመገናኛ መሣሪያ በመጠቀም ስብሰባውን ይታደሙ። አደራ እንዳይቀሩ። ማህበርዎን ያጠናክሩ! አንድነት ኃይል…
-
የአገዛዙ የግፍ ግድያ ባህር ዳር ከተማ!
በአማራ ሕዝብ ላይ የዘር ጭፍጨፋ እየፈፀመ ያለው አገዛዝ ምንም አይነት የፖለቲካ ተሳትፎ የሌላቸውን የሕክምና ዶክተሮችን፣ የነቁ አማራዎችንና ባለሐብቶችን በየቀኑ ከቤታቸው እየተጎተተ እያወጣ ማረዱን ቀጥሏል:: በመሆኑም ትላንት በቀን 26/05/2018ዓ.ም…
-
እንኳን ለከተራና ጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
በኦሪገንና በመላው ዓለም ለምትኖሩ የክረስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ2018 ዓ.ም ለኢየሱስ ክርስቶስ የከተራና የጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ በማለት በኦሪገን የአማራ ማህበር መልካም ምኞቱን ይገልጻል። እስራኤላውያን ዮርዳኖስን በከተራው…






