Welcome to the Amhara Association of Oregon (AAO) website page!
The Amhara Association of Oregon (AAO) was established in 2018 to support and mobilize the Amhara community in the sate of Oregon, USA. The Amhara People are indigenous to Ethiopia, and they speak the Amharic language – the official language of Ethiopia. Amhara Region is rich with traditions, natural resources, and tourist attraction sites.
U.S. House Resolution H.Res. 937
H.Res. 937 is a U.S. House resolution addressing ongoing concerns related to Ethiopia, with a focus on accountability, human rights, and democratic principles. The resolution urges continued engagement and oversight to support peace, stability, and justice.
🔗 Read the full text of H.Res. 937
Contact Your Representative Now!
How to Guide to contact your District U.S. House of Representative
-
Meeting Reminder
Amhara Association of Oregon would like to invite all Amhara community and supporters to attend a virtual meeting on October 3rd 2026 at 8 pm. Miss it not!
-
ተመድ በኢትዮጵያ በንጹሃን ዜጎች ላይ የሚደርሰው ግድያ አሳስቦኛል አለ
በኢትዮጵያ እየተባባሰ የመጣው የጸጥታ ሁኔታና የድሮን ጥቃት አሳስቦኛል ሲል የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ አስታወቀ በኢትዮጵያ ፈጽሞ በተለየ ሁኔታ እየተባባሰ የመጣው የጸጥታ ሁኔታና በቅርብ ጊዜ በኢትዮጵያ የተከሰቱት ክስተቶች፣ አዲስ የታጠቁ…
-
ድርቅ በአማራ ክልል
በአማራ ክልል ያለው የሰብአዊ ቀውስ እየተባባሰ መሆኑ ኗሪዎቹ እየገለጹ ነው። በተለያዩ ብዙሃን መገናኛ አውታሮች በተለይም በማህበራዊ ሚዲያ አማካይነት ከስፍራው የሚደርሱ መረጃዎች እንደሚያሳዩት በአገዛዙ ከሚፈጸም የጅምላ የድሮንና የከባድ መሣሪያ…
-
እንቁጣጣሽ! መልካም አዲስ አመት
እንኳን ለ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት አደረሳችሁ! የአማራ ማህበር በኦሪገን ለማህበሩ አባላትና ለመላው ኢትየጵያውያን አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ ይላል። ከአሮጌው ዘመን በመማር ለአዲሱ ዓመት አዲስ ትልም በመንደፍ ስኬት የምናሳካበት…
-
ዘመን በባተ ቁጥር ስለኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ይነገራል። ለግንዛቤ ቀጣዩን ጽሑፍ አንብቡት።
የኢትዮጵያ ዘመን አቈጣጠር በዲያቆን ኃይለ ኢየሱስ ቢያ መስከረም ፮ ቀን ፳፻፲ ዓ.ም የዘመን አቈጣጠር ዓመታትን፣ ወራትን፣ ሳምንታትን፣ ዕለታትን፣ ደቂቃን እና ድቁቅ ሰዓታትን በየሥፍራቸው (በየመጠናቸው) የሚገልጽ፤ የሚተነትን፤ የሚለካ የቤተ…
-
በምስራቅ አርሲ አማራንና የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነትን ትኩረት አድርገው በተፈፀሙ የማንነት ጥቃቶች ከ450 በላይ ንጹሓን ዜጎች መገደላቸውን ኢሰመጉ አስታወቀ
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) በምስራቅ አርሲ አማራንና የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነትን ትኩረት አድርገው በተፈፀሙ የማንነት ጥቃቶች ከ450 በላይ ንጹሓን ዜጎች መገደላቸውን ባወጣው ሪፖርት አስታወቀ። ኢሰመጉ በኦሮሚያ ክልል በምስራቅ…






