Welcome to the Amhara Association of Oregon (AAO) website page!

The Amhara Association of Oregon (AAO) was established in 2018 to support and mobilize the Amhara community in the sate of Oregon, USA. The Amhara People are indigenous to Ethiopia, and they speak the Amharic language – the official language of Ethiopia. Amhara Region is rich with traditions, natural resources, and tourist attraction sites.

U.S. House Resolution H.Res. 937

H.Res. 937 is a U.S. House resolution addressing ongoing concerns related to Ethiopia, with a focus on accountability, human rights, and democratic principles. The resolution urges continued engagement and oversight to support peace, stability, and justice.

 🔗 Read the full text of H.Res. 937 

Contact Your Representative Now!

How to Guide to contact your District U.S. House of Representative

  • Meeting reminder

    Date: April 17, 2026 Time: At 8 pm Venue: zoom meeting

    Continue Reading

  • የስብሰባ ጥሪ

    የስብሰባ ጥሪ

    የስብሰባ ጥሪ በኦሪገን የአማራ ማህበር “ተገናኝተን የምንመክርበት ጊዜው አሁን ነው፤ ስለ አማራ የምንመክርበት ጊዜው አሁን ነው፤ በጋራ በመቆም ልዩነት የምንፈጥርበት ጊዜው አሁን ነው” እያለ የስብሰባ ጥሪውን ያስተላልፋል። ዛሬ…

    Continue Reading

  • ዓፄ ፋሲለደስ

    ዓፄ ፋሲለደስ

    ዓፄ ፋሲለደስ ወይም ዓፄ ፋሲል (የዙፋን ስማቸው ዓለም ሰገድ) ከአባታቸው ከአፄ ሱሰኒዮስ እና ከእናታቸው ልዕልት ስልጣነ ሞገስ፣ ህዳር 10፣ 1603 (እ.ኤ.አ) ተወለዱ። የነገሱበትም ዘመን ከ1632 እስከ ጥቅምት 18, 1667 (እ.ኤ.አ) ነበር። ንግስና በስረፀ ክርስቶስ በተመራው አመፅ…

    Continue Reading

  • ከሀገር ቤት የተላከ ደብዳቤ

    ከሀገር ቤት የተላከ ደብዳቤ

    ይድረስ ለልጆቼ ከአባታችሁ። እንዴው ለመሆኑ ሰላም አላችሁ? ጤንነታችሁ እንዴት ነው? እኛ ደህና ነን። እድሜ ለእናንተ ደህና ነን። እንዴው ሁኔታው ግን ያስፈራል። ግፉ በዛ። ሞት በሁሉም ቤት እየገባ ነው።…

    Continue Reading

  • ኢድ ሙባረክ

    ኢድ ሙባረክ

    ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታዮች እንኳን 1447ኛው ኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ኢድ ሙባረክ/ረመዳን ሙባረክ የአማራ ማህበር በኦሪገን

    Continue Reading

  • ማህበሩን ለማጠናከር ውይይት ተካሔደ

    ማህበሩን ለማጠናከር ውይይት ተካሔደ

    በኦሪገንና ዋሽንግተን ቫንኮበር የአማራ ማህበር ሥራ አመራሮች ማህበሩን ለማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሄዱ። (ኦሪገን፣ 3/15/2026) በአማራ ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን ሁሉን አቀፍ የሰብአዊ ቀውስ ላይ የአማራ ተወላጆች…

    Continue Reading