Welcome to the Amhara Association of Oregon (AAO) website page!
The Amhara Association of Oregon (AAO) was established in 2018 to support and mobilize the Amhara community in the sate of Oregon, USA. The Amhara People are indigenous to Ethiopia, and they speak the Amharic language – the official language of Ethiopia. Amhara Region is rich with traditions, natural resources, and tourist attraction sites.
U.S. House Resolution H.Res. 937
H.Res. 937 is a U.S. House resolution addressing ongoing concerns related to Ethiopia, with a focus on accountability, human rights, and democratic principles. The resolution urges continued engagement and oversight to support peace, stability, and justice.
🔗 Read the full text of H.Res. 937
Contact Your Representative Now!
How to Guide to contact your District U.S. House of Representative
-
የአገዛዙ የግፍ ግድያ ባህር ዳር ከተማ!
በአማራ ሕዝብ ላይ የዘር ጭፍጨፋ እየፈፀመ ያለው አገዛዝ ምንም አይነት የፖለቲካ ተሳትፎ የሌላቸውን የሕክምና ዶክተሮችን፣ የነቁ አማራዎችንና ባለሐብቶችን በየቀኑ ከቤታቸው እየተጎተተ እያወጣ ማረዱን ቀጥሏል:: በመሆኑም ትላንት በቀን 26/05/2018ዓ.ም…
-
እንኳን ለከተራና ጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
በኦሪገንና በመላው ዓለም ለምትኖሩ የክረስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ2018 ዓ.ም ለኢየሱስ ክርስቶስ የከተራና የጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ በማለት በኦሪገን የአማራ ማህበር መልካም ምኞቱን ይገልጻል። እስራኤላውያን ዮርዳኖስን በከተራው…
-
የአማራ ዜጎች ግድያ፣ መፈናቀል፣ እስራትና እገታ ተጠናክሮ ቀጥሏል
ከታህሳስ 29፣ 2025 እስከ ጥር 4፣ 2026 ባለው የሳምንት ጊዜ ውስጥ በአማራ ፋኖ ራስን የመከላከል ኃይል (ፋኖ) እና በኦሮሞ ብልጽግና ፓርቲ አገዛዝ መካከል በተደረጉ ውጊያዎች ከ34 በላይ በሆኑ…
-
እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ
የአማራ ማህበር በኦሪገን ለመላው አባላቱና ለእምነቱ ተከታዮች እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ በማለት መልካም ምኞቱን ይገልጻል። በዓሉን ስናከብር በብዙ መጽናት፥ በመከራ፥ በችግር፥ በጭንቀት፥ በመገረፍ፥ በወኅኒ፥ በሁከት፥…
-
DHS ለኢትዮጵያ ጊዜያዊ ጥበቃ መቋረጡን አስታውቋል
ዋሽንግተን – የአሜሪካ መንግስት ለኢትዮጵያውያን ሰጥቶት የነበረውን ጊዜያዊ ጥበቃ ማቋረጡን የሀገር ውስጥ ደህንነት ዋና ፀሐፊ ክሪስቲ ኖኤም ባለፈው ሳምንት በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል። አሁን ያለው የሀገሪቱ ጊዜያዊ ሁኔታ ለTPS…




