Amhara Association of Oregon Membership Registration Form (የአማራ ማህበር በኦሪገን የአባልነት መመዝገቢያ ቅፅ) አማራው በአማራነቱ በኢትዮጲያ ፓለቲካዊ ፣ ኢኮኖሚያዊና መሀበራዊ ሁሉን አቀፍ ጉዳዮች በመላው አገሪቱ ከሁሉም ኢትዮጵያውያን እኩል ህገ መንግስታዊ መብት እንዳለው በማመን ለተግባራዊነት የሚታገለውን በኦሬገን አማራ ማህበር በሀሳብ ፣በቁሳቁስ እና በገንዘብ ለመርዳት በማሰብ ድርጅቱ እየሰራ ይገኛል። በመሆኑም ከአማራ ማህበረሰብ ጎን ለመቆም እና ለመደገፍ ፍላጎት ያላችሁ አማራዊያንና የአማራ ወዳጆች ከሚከተሉት የአባልነት አይነቶች ማለትም : ሀ/ በአባልነት:- ማንኛውም 18 አመት የሞላውና የአማራ ነኝ ወይም የአማራ ስነልቦና አለኝ ብሎ የሚያምንና የመሐበሩን ፕሮግራምና ተልዕኮ ግዴታዎች ተቀብሎ ለመንቀሳቀስ የወሰነ ግለሰብ በአባልነት ሊመዘገብ ይችላል። ለ/ በተባባሪ አባልነት:- የመሐበሩ ተልዕኮዎችና ፕሮግራም ለኢትዮጵያ አንድነትና የግለሰብ ነፃነት የሚጠቅሙ ስለሆነ እኔም መሕበሩን ለመደገፍ እፈልጋለሁ ብሎ የሚያምን ማንኛውም ግለሰብ በተባባሪ አባልነት ሊመዘገብ ይችላል። በስራ አመራርነት ሊመረጥና ወይም ሊመርጥ ግን አይችልም። አንዱን በመምረጥ ከድርጅቱን መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን። ሙሉ ስም (Full Name) *ስልክ (Phone) *ኢሜል (Email) *አባልነት አይነት (membership type) *A . አባል (full member)B. ተባባሪ አባል (associate member)ወርሀዊ ድጋፍ (monthly contribution ) *USDአመታዊ ተጨማሪ ድጋፍ (Annual special support)USDፊርማ ምልክት (signature checkbox)በዚህ ሳጥን ላይ ምልክት በማድረግ ፣ የማህበሩን ፕሮግራም ፣ ተልዕኮ እና ግዴታዎችን ተቀብየ ፣ ያለማንም ቀስቃሽነት እና አስታዋሽነት የሚጠበቅብኝን ኃላፊነ እና ግዴታ ለመወጣት አረጋግጣለሁ። (By checking this box, I acknowledged that I accept the association's program, mission and obligations, and confirm to fulfill the responsibilities and obligations expected of me without any provocation or reminder.)ቀን (day) *አስተያየት ወይም ጥያቄ ካለዎት (comment or question)Submit