ኢድ ሙባረክ ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታዮች እንኳን 1447ኛው ኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ኢድ ሙባረክ/ረመዳን ሙባረክ የአማራ ማህበር በኦሪገን